ጠቃሚ መረጃ

የጥቃት ምልክቶችን መለየት

በጥንድ ኑሮየ በጥቃትን ጸብ ውስጥ  መሆኔን እንዴት አውቃለሁ?

ይህን ጥያቄ እራስህን ከጠየቅክ ፣ ልትመለከታቸው የሚገቡ ብዙ ምልክቶች እንዳሉ ማወቅ አለብህ እናም እኛ ልንረዳህ እዚህ እንገኛለን።

  •  አንቺ ከፉቱ ሀሳብሽን ከማስማትሽ በፊት ሁለት ጊዜ በጉዳዮ ታስቢያለሽ?
  •  የእሱ ቁጣ እና ጩኽቱ ይነሳል የሚል ስጋት አለሽ?
  •  በመካከላችሁ ያለውን ሁኔታ አንቺ ከቅርብ ሰዎች መደበቅ እንዳለብሽ ይሰማሻልን?
  •  እሱ ወደ ቤት ከመመለሱ በፊት አንቺ ንቁ ሆነሽ የመጠበቅ ስሜት አለሽ?
  • የእሱ ስሜቱ ያለምክንያት ይቀየራል?
  •  አንቺ ከእሱ ጋር ለመለያየት ብልሽ ለእሱ ለመንገር ትጠራጠሪያለሽ?
  •  እሱ ከአንቺ ጋር ከተለየየ ይዎቱን ለማጥፋት ያስፈራራል?
  •  እሱ ከፍት ለፊትሽ ሆነ ከሰው ፊት ያዋርድሻልን?
  •  እሱ ሀሳብሽን እያጣጣለ እና እያሳነሰ እንቺ እድትጠራጥሪ ተጽኖ ያሳድርብሻል?
  •  ስለ ሁሉም ነገር፣ ከአንቺ ጋር ምንም ግንኙነት በሌላቸው ነገሮች እንኳን አንቺን በጥፋተኝንት ይወነጅልሻል?
  •  እሱ አንቺን ችላ ብሎ ለብዙ ቀናት ያክል ከአጠገብሽ ዝም ይላል?
  •  እንቺ የምትሰሪውን ሁሉ እሱ አንቺን ይወቅስሻል?
  •  ሁሉም ወንዶች ካአንቺ ጋር የግብረ ሥጋ ገንኙንትለመፈጸም ይፈላጋሉ እያለ ይናገራል ፤ አንቺ ትከጂኛለች እያለ ይጠረጥራል?
  •  ከተቃራኒ ጾታ ወንዶች ጋር ጓደኝነት እንዳትፈጥሪ ይከለክልሻል?
  • በየቀኑ የሚታደርጊያቸውን ፕሮግርሞች እየተከታተለ ለአንቺ ምልዕክት እየላከ ይመረምራል ፤ ከየት ቦታ አንቺ ትገኛለሽ እያለ ይመረምራል?
  •  አንቺ ከሌሎች ስዎች ጋር በምትገኝበት ጊዜ እሱ ሳያቋርጥ ስልክ ይደውልሻል ፤መልክቶችንም ይልክልሻል ወይ?
  •  መልእክቶቻችሁን በሞባይል ስልክዎ ወይም በኢሜልዎ ላይ ያለ እርስዎ ፈቃድ ይመለከታል
  •  በእጅ ቴሊፎንሽ ከሰው ጋር የደርገሸውን ንግግር ሆነ መርጃዎች እንቺ እንድትሰርዚያቸው ይሰማ ይሆን?
  • እንቺ ከቀርብ ሰዎች ዘንድም ሆነ ከቤተሰብ ዓባላት ጋር ግንኙነታሽን እንድታቋርጭ ያሳምነሻል ወይ?
  • በእሱ ምክንያት ማኅበራዊ ስብሰባዎችን ስትሰርዢ ያጋጥምሻልን?
  •  አንቺ ከቅርብ ቤተዘመዶችሽን ብቻ እንዲትሆኘ እሱ አይፈቅድልሽም ይሆን?
  • አንቺ የምትለብሽውን ልብስ የሚወስንልሽ እሱ ነው?
  • የአንችን የግል ጉዳዮች እንዳትጠቀሚ እሱ ይከለክልሻል?
  • ገንዝብ እንዳትደርሺ ይከለክልሻል ፤ በራስሽ የገንዝብ ወጭ የሚቆጣጠር እሱ ነው?
  • በሌሎች ፊት ለአንቺ ፍጹም ጥሩ ግንኙነት እንዳላችሁ እና በመካከላችሁ የተሟላ ፍቅር ያሳያል?
  •  እሱ ለአንቺ ቅርብ ዘመዶችህን ያሞጋግሳቸዋል?
  •  እሱን ለማስደሰት በሚል ከውጭ ጋር ፍጹም እንደ ባልና ሚስት ግንኙነት ማቅረብ እንደሚያስፈልግ ይሰማሻል ወይ”
  •  በመካከላችሁ ያለው ሁኔታ ከአማካይ የተሻለ ሲሆን ሁኔታው መጥፎ በሚሆንበት ጊዜ ደግሞ በጣም መጥፎ ነው።

 

ለብዙ ጥያቄዎች “አዎ” ብለሽ ወይም አንተ ከመለስክ ወይም ከመለሽ  ፤ በበባልሽ ወይም በሚሽትህ  ጥቃት እየተሰቃሽ ወይም እየተሰቃየህ የመሆኑ ምክንያታዊ እድል አለ።

ማዎቅ የሚገባ  ጠቃሚ ጉዳይ !  ብጥብጥ  ወይም ጸብ  በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ለረጅም ጊዜ አይቆይም ፤ ነገር ግን እየባሰ ይሄዳል። እኛ  ከዚህ የምንገኘው አንቺን ወይም እንተን እርዳታ ለመስጠት ነው!

  በአካባቢዬ ውስጥ ያለ ሰው በቤተሰብ ውስጥ ጥቃት ቢሰቃይ እንዴት አውቃለሁ?

በቤተሰብ ውስጥ ጥቃት የሚደርስባቸው ሰዎች በብዙ ምክንያቶች ያሉበትን ሁኔታ ለመደበቅ ብዙ ጥረት ያደርጋሉ፡፡  ፍርሃት፣ የጥፋተኝነት ስሜት፣ የለውጥ ተስፋ ማጣት፣ ወዘተ.

ሁኔታውን ለመለየት እና እርዳታ ለማግኘት የሚረዱዎት አንዳንድ ምልክቶች እዚህ አሉ፦

  • በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ ተደጋጋሚ የአካል ጉዳት ምልክቶች፣ ከተለያዩ ሰበቦች ጋር እንደገና ይደጋገማሉ፡
  • ያለምንም ምክንያት ከወንዶች ሆነ ከሴቶች ከጓደኞች ዘንድ መራቅ
  • የማህበራዊ ስብሰባዎችን ቀጠሮዎች በተደጋጋሚ መሰረዝ እና በእነሱ ጊዜ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ
  • መዘጋት ብሎም ለሰዎች ግንኙነቶች ከማጋራት መቆጠብ

ምንም እንኳን አንዲት ሴት ወይም አንድ ወንድ ወይም በአቅራቢያዎ ያለ አንድ ሰው በቤተሰብ ጥቃት ሰለባ እንደሆነ ቢጠረጠርም, በዚህ ጉዳይ ላይ ቀጥተኛ ግጭት ተጎጂውን ሊያራርቅ እንደሚችል ማስታወስ አስፈላጊ ነው.

ስለዚህ, የባለሙያ ምንጮችን ማነጋገር እና እንዴት በትክክል ማገዝ እንደሚችሉ መማከር ጥሩ ነው.

የቅርብ ሰው ከሆነ, ተጎጂውን በእሷ ላይ ወይም በእሱ ላይ ላይ የደረሰውን  የጥቃት ምልክቶችን ለይቶ ለማወቅ መርዳት ይችላሉ፡፡   ነገር ግን ትችቶችን ላለመቀበል እና ተጎጆዎች  የእነሱ ጥፋት እንዳልሆነ  ጠበቅ አድርጎ ማስረዳት በጣም አስፈላጊ ነው.

የተጎዳችው ወይም የተጎዳው ማንኛውም ምርጫው ጠቃሚ ስለሆነ እናንተ ለእሷ ወይም ለእሱ የምታደርጉትን እርድታ ቀጥሉበት፡፡

ጥርጣሬ  ካለሽ ወይም  የምታመታች ከሆነ ጊዜው ከእኛ ጋር ግንኙንት መፍጠር ነው

አያመንቱ እና አይጠብቁ, ያስታውሱ: አንዳንድ ጊዜ ነገ በጣም ዘግይቶ ሊሆን ይችላል!

አስተማማኛ እና ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ መለያየት

ከተሳዳቢ የሚቆጣ  አጋር መለያየት  ውስብስብ እርምጃ ነው ይህም አደገኛ ሊሆን ይችላል. ስለዚህ በትክክል እና በታቀደው መሰረት ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡

ምን ማድረግ ይቻላል?

  • ለምክር እና መመሪያ ለመቀበል በተቻለ ፍጥነት ይህንን መስክ የሚረዳ ባለሙያ ያነጋግሩ።

  • አንቺም ሆንሽ አንተ ምክክር እስክትቀበል ድረስ በተቻለ መጠን የህይወትን መደበኛነት ለመቀጠል ሞክሩ።
  • አንቺ ወይም አንተ አስቀድማችሁ በዎቅቱ ፣ እና ከመለያይት ውይይት በፊት፣ ይህን ውይይት ለማድረግ አስበሽ ወይም አስበህ ከሆነ የሚቀርብሽ/ የሚቀርብህ ሰው  እንደ አስፈላጊነት በአስቸካይ እንዲራዳ ዝግጁ እንዲሆን ጠይቂው ወይም ጠይቀው፡፡
  • ሌሎች ተጨማሪ ሰዎች ባሉበት በህዝባዊ ቦታ ላይ ከባልሽ ወይም ከሚሽትህ  ጋር የስንብት ውይይት አድርጉ።
  • ባለሙያውን   አስቀድምሻ  እወቂው ለአጋሪሽ ወይም ለባልሽ መሳሪያ ስለመያዙ እና ከመሳሪያ የሚደረስ ከሆነ ከባለሙያው ጋር በአንድ ላይ እያሰባችሁ ለሚያስከትለው መዘዝ እና የሚቀጥሉትን እርምጃዎች አንድ ላይ ማጤን ትችላላችሁ፡፡

ምን ማድርግ የለበትም?

  • ከእሱ ለመለያይት ያለሽን ሀሳብ ለሱ አታካፊው አትንገሪው

  • ስተለያዩ አታስፈራሪው ወይም አታስፈራራት
  • አታዋርጂም ወይም አታዋርጃት
  • እሱ ምን ያህል ዋጋ እንደሌለው ማስረዳት አይገባም
  • እሱን ምን ያህል እንደማትፈልጊው  እና ያለ እሱ ብቻሽን  ማስተዳደር እንደምትችይ አታብራሪ አትግለጪ
  • ልጆቹን ከእሱ እወስዳቸዋለሁ እያልሽ አታስፈራሪው
  • አትዛችበት
  • እሱ ብቻውን  የቀራል ብልሽ አታስፈራሬው ወይም