መቀበል የሚገባህን መብቶች መጠቀም
በአንድ ላይ ከእርስዎ ጋር በመንገድህ ላይ።
በቤተሰብ ውስጥ በጥቅት የተጎዳች ወይም የተጎዳ ሰው በተለያዮ መስኮች ለምሳሌ እንደ ቤት ኪራይ ፣ የሰራተኛ ህጎች እና ሌሎችም የመርዳት መብት አለው/ አላት።
እኛ በህግ ሊያገኙዋቸው የሚችሉትን መብቶች በሙሉ እንዲያውቁ እና እንዲጠቀሙ ለመርዳት ፣ በቅደመ ተከተል ለማስቀመጥ እና እንዴት ተግባር ላይ ለማዋል ለመረዳት እና እንዲሁም አስፈላጊ ከሆነ የሕግ ድጋፍ ልንሰጥዎ እና መንገዱን ቀላል ለማድረግ ልንረዳዎ ለእናንተ እኛ እዚህ እንገኛለን።