247

ከአንቺ ወይም ከአንተ ጋር በአንድ ላይ ነን፤ በጎዳናህ ላይ

በአንድ ጣሪያ ስር ምክር፣ መመሪያ እና ድጋፍ ለመስጠት የአልማ ማዕከላት የቤተሰብ ውስጥ ጥቃትን ለመከላከል የተነሱና የተቋቋሙ ናቸው። ያለ ቅድመ ሁኔታ፣ ቁርጠኝነት ወይም ክፍያ ሳንጠይቅ ቀንና ሌሊት በሳምንቱ 24/7 ስዓታት ለእርስዎ ለመርዳት እዚህ እንገኛለን።

አሁን እርዳታ ያግኙ

እኛ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች - በአንድ ላይ ከእርስዎ ጋር በመንገድህ ላይ።

compass

ምክር እና መመሪያ

heart

አዲስ ጉዞ ለመጀመር

coffe

የማነቃቂያ ጣቢያ እና የአደጋ ጊዜ መጠለያ

lamp

ለእርስዎ ስላሉት አማራጮች መረጃ

scales

የሚገባዎትን መብቶችን መጠቀም

hands

ለበለጠ ህክምና እና ለሙያዊ አጃቢ እና ግንኙነት

compass

ምክር እና መመሪያ

እኛ እዚህ የምንገኘው ምክር እና መመሪያ ልንሰጥዎ ፣ ይህም በሁለቱም ማእከሎች ውስጥ እና በርቀት እርዳታ ሊገኝ ይችላል።

ተጨማሪ ያንብቡ

heart

አዲስ ጉዞ ለመጀመር

በአንድ ጣሪያ ስር ሁሉንም አስፈላጊ እውቀት እና አገልግሎቶች ከአሳቢ እና ከባለሙያዎች ድጋፍ እና አጃቢነት ሰብስበናል

ተጨማሪ ያንብቡ

coffe

የማነቃቂያ ጣቢያ እና የአደጋ ጊዜ መጠለያ

ለአፍታ እንዲያርፉ እንጋብዝዎታለን፣ ቀጥሎ ስላለው ነገር በጸጥታ እንዲያስቡ እና አስፈላጊ ከሆነ የአጭር ጊዜ የአደጋ ጊዜ መጠለያ አማራጭ እንሰጥዎታለን።

ተጨማሪ ያንብቡ

lamp

ለእርስዎ ስላሉት አማራጮች መረጃ

አብረን ለማሰብ እና አማራጮችዎን ለማስፋት, ማንኛውንም ጥያቄ ለመመለስ, ለሁኔታው መፍትሄ እንዲያገኙ ለማገዝ እና ለእርስዎ የተሻለው መንገድ ምን እንደሆነ ለማሰብ ደስተኞች እንሆናለን.

ተጨማሪ ያንብቡ

scales

የሚገባዎትን መብቶችን መጠቀም

በህግ ማግኘት የሚገባዎትን መብቶች እንዲያውቁ እና እንዲጠቀሙ እንረዳዎታለን እንዲሁም አስፈላጊ ከሆነ የህግ ድጋፍ እንሰጥዎታለን ይህም ሊረዳዎ እና መንገዱን ቀላል ያደርገዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ

hands

ለበለጠ ህክምና እና ለሙያዊ አጃቢ እና ግንኙነት

መንገዱን ለመቀጠል የረዥም ጊዜ መፍትሄ ሊሰጧችሁ ከሚችሉ ባለሙያተኞች ቡድን ጋር እስክትገናኙ ድረስ ስኬታማ እንዲሆን ደረጃ በደረጃ አጅበን ድጋፍ እናቀርባለን!

ተጨማሪ ያንብቡ

ሁሌም ከእናንተ ጋር ነን

clock

ዓመቱን በሙሉ 24/7 አገልግሎት እንሰጣለን

anon

ስም ሳይጠቅሱ አገልግሎት መቀበል ይችላሉ።

pillow

የማረፊያ/ማደሪያ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።

phone

ከርቀትም ሙሉና ትክክለኛ አገልግሎት መቀበል ይችላሉ።

pros

በሁሉም መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎች በአንድ ቦታ ከእኛ ማግኘት ይችላሉ፡፡

family

 የቤተሰብ አባላትን ድጋፍ መቀበል ይችላሉ።

ጥያቄዎች እና መልሶች

ይሄን ጉዳይ አስቀድሞ መግለጽ አያስፈልግም፡፡

አብረን የምናደርገው አንዱ ክፍል አንዳንድ ጊዜ ብቻውን ለመስራት አስቸጋሪ የሆነ ማብራሪያ ነው። ማብራሪያው አስገዳጅ ባልሆነ የስልክ ምክክር ሊጀመር ይችላል።

አንቺ ወይም አንተ ባሉበት ግንኙነት ውስጥ የሆነ ነገር የተለመደ ወይም ትክክል እንዳልሆነ ከተሰማማችሁ  ወደ እኛ ማመልከቻ ለማቅረብ ጊዜው አሁን ነው።

እንደዚህ እና እንደዚህ አይነት ፍቺዎች ትርጉም መስጠት አያስፈልግም ፡፡ የአሎማ ማእከል ለአንችም ሆነ ለአንተ ትክክለኛ ቦታ መሆኑን እንዲረዱ ልንረዳችሁ እንችላለን፡፡

ማዕከሎቹ በቤተሰብ ውስጥ ጥቃት ለተጠቂዎች ምላሽ ይሰጣሉ፤ እና ግንኙነቱ ጸቡ ወይም ጥላቻው ኃይለኛ ስለመሆኑ ጥርጣሬ ላለው ወይም ለማያውቅ ለማንኛውም ሰው ሴቶች እና ወንዶች ድጋፍ ያደረጋል፡፡

ሁሌም እና በእንዳንዱ በአሉማ ማዕከል እርዳታ መቀበል ትችላላችሁ፡፡

የኦሎማ ማእከላት በቀንና ሌሊት በሳምንት 7 ቀናት 24 ስዓታት ቅድሜ ሰንበትና አመት በዓላት ጭምሮ ክፍት ሆነው አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡

በአሁኑ ውቅት በአኮ ከተማ እና በቤት ሼሜሽ ከተማ ማእከላቱ ተከፍተው እየሠሩ ነው፡፡ በቀጣይነትም በሪሾን ለጺዮን ከተማ እና በብኤር ሼባ ከተማ ማዕከላቱ ይከፈታሉ፡፡

በአካል፣ በማንኛውም ማእከል፣ በማንኛውም ጊዜ ወደ እኛ መምጣት ይችላሉ፣ እንዲሁም አገልግሎት እና እርዳታ ከርቀት ማግኘት ይችላሉ – ለአንቺ ሆነ ለአንተ  ተገቢ እና ትክክል የሆነው አግልግሎት ይሰጣችኋል፡፡

አጃቢ እና እርዳታን በርቀትም እንሰጣለን ምክንያቱም አገልግሎታችንን እና የምንሰጠውን እርዳታዎች ከአንቺ ወይም ከአንተ ጋር ፍላጎት ጋር ማስማማት ለእኛ አስፈላጊ ነው::
ለአንቺም ሆነ ለአንተ የሚያስፈልጋችሁ እኛን ማነጋገር ብቻ ነው።

ጠቃሚ መረጃ

ጥቃት ማለት መደብደብ ብቻ ሳይሆን መስደብ  ወይም መርገም ብቻ አይደልም

ብጥብጥ ወይም ጥቃት ለመለየት አስፈላጊ የሆኑ ሰፊ ባህሪያት ነው.

ተጨማሪ ያንብቡ

በርዕሱ ላይ ተጨማሪ

222

333

555

444

666

Screenshot_7

Screenshot_8