የአደጋ ጊዜ መመሪያዎች

ሕይወትዎ ወዲያውኑ አደጋ ላይ እንደሆነ ከተሰማዎት እና እርስዎ በቤት ውስጥ ብቻዎን ከሆኑ፡

ትንሽ ቦርሳ ለመያዝ ይሞክሩ እና በውስጡም አስፈላጊ ሰነዶችን (መታወቂያ ካርድ ፤ ፓስፖርት ፤ የጤና ኢንሹራንስ ካርድ ፤  ህጋዊ ሰነዶች, ወዘተ) ስልክ እና የኤሌክትሪክ ሃይል መሙያ, ክሬዲት ካርድ እና / ወይም ጥሬ ገንዘብ ያስቀምጡ::

 ቤትዎትን ለቀው በመውጣት ወደ  ተጠበቀ አደጋ መከላከያ ቦታ ለመጠገት አስፈላጊ ከሆ፦ የፓሊስ ጣቢያ ፤ የቤተሰብዎት ፤ የጓደኞችዎት እና የማህበራዊ ክፍል መራዎች ይያዙ፡፡

ቀጥሎ ምን ማድረግ እንዳለቦት ለመረጃ እና ሙያዊ ምክር ለመቀበል ወደ ዓሎማ ድርጅት ማእከላት መደወል እና/ወይም 118 በመደወል ወደ ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የእርዳታ ማዕከል መደወል ይችላሉ።

 ከእርስዎት ጋር ልጆች ካሏችሁ ለእያንዳንዳቸው አንድ እቃ አሽገው አንድ ደኅንነት እንዲሰማቸው ማድረግ እና ቤቱን ለአጭር ጊዜ ወደ ደህና ቦታ  መሄድ እና ቤቱን መለቀቁ  አስፈላጊ ስለመሆኑ  ልጆች እንዲረዱ ያብራሩላቸው፡፡ በዚህ ጊዜ ከልጆች ጋር  አብረው ይቆዩ፡፡.

አደጋ የሚከላከል ቦታ ለመደርሰ ካልቻሉ  ለፖሊስ ጣቢያ በሥልክ ቁጥር  100 በመደወል ወይም በአሎማ ድርጅት ማእከል በመደወል መልስ እና እርዳታ ማግኘት ይችላሉ።

የውርስዎ ሕይወትዎ ወዲያውኑ አደጋ ላይ እንደሆነ ከተሰማዎት እና የሚያስፈራራው ሰው ከእርስዎ ጋር አብሮዎት ካለ  ምን ማድርግ እንዳለብዎት ፡-

የተረጋጋ ሁኔታን ለመጠበቅ ይሞክሩ እና ወደ ንዴት እና ሁኔታው ​​​​መባባስ ሊመራ የሚችል ግጭትን ያስወግዱ።

 

መራቅ ያለብዎት ያሉት ጠቃሚ ነገሮች ፡

  1. የሚዝትብዎት ሰው በመጥፎ ቃላት እሱን ከማዋረድ ይቆጠቡ
  2. ጮክ ብለው ለመለያየት ያለዎትን ሃሳብ ከመግለጽ ይታቀቡ (ምንም እንኳን ያንተ አላማ ቢሆንም)
  3. እንደ ” እኔ አንተን ወይም አንችን አልፈልግህም አንተን አልባ መኖር እችላለሁ” የመሳሳሉ ንግሮች ተገቢ አይደሉም፡፡

እያንዳንዳቸው እነዚህ ነገሮች የአደጋውን ደረጃ ይጨምራሉ እና ሁኔታው ​​እንዲባባስ ሊያደርግ ይችላል፡፡

አስፈላጊ ከሆነ ለእርዳታ መደወል እንዲችሉ ስልኩን ከእርስዎ ጋር ማቆየት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡

ሊኖሩ የሚችሉ አማራጮች ካሉ  እርስዎ ብቻዎን እንዳይቀሩ, እርስዎ ካሉበት ቦታ ለመራቅ ወይም ሌሎች ሰዎች ከእርስዎ ጋር እንዲሆኑ ለመጥራት  ምክንያት መፈለግ አለብዎት፡፡

ይህ የማይቻል ከሆነ ለሚያምኑት ሰው መልእክት ለመላክ መሞከር ይመከራል፡፡ ሁኔታዎን ለማዘመን እና በድርጊት ሂደት እና ጣልቃ ለመግባት በዚያን ጊዜ ስምምነት ላይ በደረሰው ስምምነት ላይ አንድ ላይ ይስማሙ.

ከተቻለ, አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ወደ እሱ እንዲያመልጡ እና ለእርዳታ እስኪጠሩ ድረስ እራስዎን መቆለፍ እንዲችሉ እርስዎ ያሉበት ክፍል መፈለግ አስፈላጊ ነው.

የጉዳት ፍርሀት በሚኖርበት ድንገተኛ አደጋ 100 ይደውሉ እና ለፖሊስ ይደውሉ ።

አማራጮች ካሉ  እርድታ እስኪደርስልዎት ድረሰ እርስዎ  በሚገኙበት ቦታ የአደጋ መከላከያ ክፍል መፈልግ እና ወደ እሱ ለመድረስ ለማምለጥ ማፈላለግ በጣም አሰፈላጊ ነው፡፡

በአስቸካይ ጊዜ  ጉዳት ደረሶብኛል የሚል  ስሜት ካለብዎት ወዲያውኑ ለፓሊስ ጣቢያ ስልክ ቁጥር 100 ደውለው እርዳታ ጠይቁ፡፡